Condominium Shop sales የኮንዶሚንየም ሱቅ ሽያጭ

Condominium Shop sales የኮንዶሚንየም ሱቅ ሽያጭ Shops for sale in Addis Ababa specially condominium shops

19/06/2025

💥ከ4 ሚሊየን ብር ጀምሮ የሚሸጥ ሱቅ

22 አደይ አበባ ስቴድየም ፊት ለፊት

ከ 16 ካሬ ጀምሮ ከ1ኛ እስከ 5ተኛ ፎቅ

ቅድመ ክፍያ 30%
መረከብያ ግዜ 6 ወር

ለበለጠ መረጃ 0937907833 ይደውሉልን

ሱቅ ሽያጭ አያት ሳይት 1 ስፋት 75.11 ካሬ የጋራ 21.13 ካሬ , ሙሉ 96.24 ካሬ - እዳ 2,065,485 ብር ያለበት ለ እጅ 4,000,000ይደውሉ 0913587955Shops for s...
27/03/2024

ሱቅ ሽያጭ አያት ሳይት 1
ስፋት 75.11 ካሬ
የጋራ 21.13 ካሬ ,
ሙሉ 96.24 ካሬ

- እዳ 2,065,485 ብር ያለበት
ለ እጅ 4,000,000

ይደውሉ 0913587955

Shops for sale

05/03/2024
የ40:60 ኮንዶሚንየም  ሱቅ ሽያጭ ርካሽ ዋጋ!የሱቁ መገኛ: አስኮየሱቁ ስፍት: 94.99ካሬወለል: 2ኛያሸነፉበት: 45,105 በካሬክፍያ: 50%  ከፍሎ ቀሪውን በባንክ  ብድር  መግዛት  ይ...
05/09/2023

የ40:60 ኮንዶሚንየም ሱቅ ሽያጭ ርካሽ ዋጋ!

የሱቁ መገኛ: አስኮ
የሱቁ ስፍት: 94.99ካሬ
ወለል: 2ኛ
ያሸነፉበት: 45,105 በካሬ
ክፍያ: 50% ከፍሎ ቀሪውን በባንክ ብድር መግዛት ይቻላል።
50% ክፍያ: ብር 2,142,261.98
ለእጅ የሚፈልጉት: 700,000
ሱቁ በ5ኛው ዙር የኮንዶሚኒየም ሱቆች ሽያጭ ጨረታ የተገኘ ሲሆን ቤቱ በፎቶ እንደሚታየዉ በጣም ቆንጆ የሆነና ለገስት ሀውስ፣ ለመኖርያ እና ለተለየ የንግድ አገልግሎት መዋል ይችላል። ገዠ ከሆኑ ሳያመልጦት ይደውሉ
0934384776

www.condoaddis.com/shops

የሚሸጥ ሱቅ 5ኛ ዙር 40/60Hayat 1 site 3Block 01 H.no 207Area 91.06ያሸነፈበት ዋጋ 41,069.7የእጅ ዋጋ ብር 1,000,000ለአስፋልት  ፊትለፊት ሴራሚክ እና መ...
31/07/2023

የሚሸጥ ሱቅ
5ኛ ዙር 40/60
Hayat 1 site 3

Block 01
H.no 207
Area 91.06
ያሸነፈበት ዋጋ 41,069.7

የእጅ ዋጋ ብር 1,000,000
ለአስፋልት ፊትለፊት ሴራሚክ እና መስታወት ያለው
ይደውሉ 0913587955
www.condoaddis.com

የ4ኛ ዙር 40/60 ሱቅ ሽያጭቦታ ሃያት 1 ሳይት 2 የቤት ቁጥር 101ስፋት 30.61 ሜ.2በካሬ ያሸነፈበት 51,938.18ብር/ሜ.264.47% ቅድሚያ ክፍያ የተከፈለ።564,827.71 ብር ...
31/07/2023

የ4ኛ ዙር 40/60 ሱቅ ሽያጭ
ቦታ ሃያት 1 ሳይት 2 የቤት ቁጥር 101

ስፋት 30.61 ሜ.2
በካሬ ያሸነፈበት 51,938.18ብር/ሜ.2
64.47% ቅድሚያ ክፍያ የተከፈለ።
564,827.71 ብር ቀሪ ዕዳ ያለበት
የመሸጫ ዋጋ 2.2 ሚሊዪን

ይደውሉ 0913587955
www.condoaddis.com

ለ4ኛው ዙር የ40/60 የንግድ ሱቅ ጨረታ አሸናፊዎች የወጣ ማስታወቂያኮርፖሬሽኑ 4ኛውን ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጡ ይታወቃል ። በመሆኑም 1ኛ የሆናችሁ...
20/04/2023

ለ4ኛው ዙር የ40/60 የንግድ ሱቅ ጨረታ አሸናፊዎች የወጣ ማስታወቂያ

ኮርፖሬሽኑ 4ኛውን ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጡ ይታወቃል ።

በመሆኑም 1ኛ የሆናችሁ አሸናፊዎች ከታች በተቀመጠው የውል ማዋዋያ የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ለ15 የስራ ቀናት ብቻ ቦሌ ክፍለ ከተማ ቅጥር ግቢ በሚገኘው አንድ ማእከል በአካል ቀርባችሁ እንድትዋዋሉ ኮርፖሬሽኑ ያሳስባል።

ተጨማሪ ያንብቡ👇👇
www.condoaddis.com

ማስታወቂያ!!በ4ኛ ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶች ጨረታ የተወዳደራችሁ እና በወጣው የተጫራቾች ውጤት ቅሬታ ያላችሁ በሙሉ ከ18/07/15ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት ባም...
28/03/2023

ማስታወቂያ!!

በ4ኛ ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶች ጨረታ የተወዳደራችሁ እና በወጣው የተጫራቾች ውጤት ቅሬታ ያላችሁ በሙሉ ከ18/07/15ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት ባምቢስ ከግሪክ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና እሰተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን 1ኛ ፎቅ በመገኘት ቅሬታችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን ኮርፖሬሽኑ ያሳውቃል።

www.condoaddis.com

ንግድ ቤቶች ጨረታ ውጤትየ4ኛ ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶች ጨረታ አንደኛ እና ሁለተኛ የወጡ ተጫራቾችን ስም ዝርዝር ይፍ ሆነ። ዝርዝሩን ለመመልከት👇https://t.me/condo...
27/03/2023

ንግድ ቤቶች ጨረታ ውጤት

የ4ኛ ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶች ጨረታ አንደኛ እና ሁለተኛ የወጡ ተጫራቾችን ስም ዝርዝር ይፍ ሆነ።

ዝርዝሩን ለመመልከት👇
https://t.me/condoshops/108

የሚሸጭ ኮንደሚኔየም > የንግድ > 38 ካ.ሜ > ፌንሽንግ የተሰራ > ዕዳ የሌለው > መሀና መብራት ያለዉ> ኮዬ ፈጨ l ሳይት   > ከቤቱ ስፋት ያልተናነሰ ሰፊ በረንዳ ያለው0913587955...
23/03/2023

የሚሸጭ ኮንደሚኔየም
> የንግድ
> 38 ካ.ሜ
> ፌንሽንግ የተሰራ
> ዕዳ የሌለው
> መሀና መብራት ያለዉ
> ኮዬ ፈጨ l ሳይት
> ከቤቱ ስፋት ያልተናነሰ ሰፊ በረንዳ ያለው
0913587955
ዋጋ 3 ሚ ድርድር አለው

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Condominium Shop sales የኮንዶሚንየም ሱቅ ሽያጭ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Condominium Shop sales የኮንዶሚንየም ሱቅ ሽያጭ:

Share