Apollo Digital Bank

Apollo Digital Bank Apollo is a digital-first neobank by BoA, open & manage your account from your phone. Call us at 8397
(3)

ከውጭ ሀገር "እቃ ግዙልኝ" እያሉ ሰው ማስቸገር ቀረ፤ አፖሎን ተጠቅመው በዶላር ክፍያ መቀበል እና ሸመታ መውጣት ተችሏል። ለበለጠ መረጃ 8397 ይደውሉ። ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች ውስጥ...
27/04/2026

ከውጭ ሀገር "እቃ ግዙልኝ" እያሉ ሰው ማስቸገር ቀረ፤ አፖሎን ተጠቅመው በዶላር ክፍያ መቀበል እና ሸመታ መውጣት ተችሏል። ለበለጠ መረጃ 8397 ይደውሉ።
ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች ውስጥ ይጀምሩ 👉 https://onelink.to/apollo

ድንበር የማይገድበው የፋይናንስ እንቅስቃሴ ለሚያስፈልጋችሁ የአቢሲንያ ባንክ ቨርችዋል ካርድ አለላችሁ! ባላችሁበት የዓለምን ገበያ ያለገደብ!                                ...
24/04/2026

ድንበር የማይገድበው የፋይናንስ እንቅስቃሴ ለሚያስፈልጋችሁ የአቢሲንያ ባንክ ቨርችዋል ካርድ አለላችሁ! ባላችሁበት የዓለምን ገበያ ያለገደብ!

ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች ውስጥ ይጀምሩ 👉 https://onelink.to/apollo

ለስራሽ ሙሉ ትኩረት ስጪ፤ በላብሽ ያፈራሺውን ዶላር ሳይመነዘር በአፖሎ አስቀምጪ። በፈለግሽ ጊዜ ወደ ባህር ማዶ ክፍያ መፈጸም ከፈለግሽም በአፖሎ ይቻላል። እስካሁን በአፖሎ የዶላር አካውንት ...
21/04/2026

ለስራሽ ሙሉ ትኩረት ስጪ፤ በላብሽ ያፈራሺውን ዶላር ሳይመነዘር በአፖሎ አስቀምጪ። በፈለግሽ ጊዜ ወደ ባህር ማዶ ክፍያ መፈጸም ከፈለግሽም በአፖሎ ይቻላል። እስካሁን በአፖሎ የዶላር አካውንት ያልከፈታችሁ ባላችሁበት በፋይዳ መታወቂያችሁ መክፈት ትችላላችሁ።
ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች ውስጥ ይጀምሩ 👉 https://onelink.to/apollo

የሺይን ወይስ የአማዞን ክፍያ? ወይስ የትምህርት እና የሕክምና?  ወይስ ለድርጅትዎ ማኅበራዊ ሚዲያዎች? ክፍያዎ ዓለም አቀፍ ከሆነ፣ ምርጫዎ አቢሲንያ ቨርችዋል ካርድ ይሁን! በዶላር መገበያየ...
17/04/2026

የሺይን ወይስ የአማዞን ክፍያ? ወይስ የትምህርት እና የሕክምና? ወይስ ለድርጅትዎ ማኅበራዊ ሚዲያዎች? ክፍያዎ ዓለም አቀፍ ከሆነ፣ ምርጫዎ አቢሲንያ ቨርችዋል ካርድ ይሁን! በዶላር መገበያየት አሁን ቀላል ነገር ሆኗል!

ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች ውስጥ ይጀምሩ 👉

Onelink.to is a service for smart shortlinks for app downloads. We automatically detect what device you are using and send you to the correct app store.

ፋሲካ ደስታ ነው ... ተናፍቆ የተገኘ ብርሃን ነው! እንኳን ለዚህ ታላቅ የብርሃን ቀን በሰላም አደረሳችሁ! ደስ የሚል ትንሣኤ ይሁን!
11/04/2026

ፋሲካ ደስታ ነው ... ተናፍቆ የተገኘ ብርሃን ነው! እንኳን ለዚህ ታላቅ የብርሃን ቀን በሰላም አደረሳችሁ! ደስ የሚል ትንሣኤ ይሁን!

ትንሳኤው ከፊታችን አለ!ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች!እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡
09/04/2026

ትንሳኤው ከፊታችን አለ!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች!
እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡

ከአፖሎ ጋር ይህ ይቻላል… ፈጣን፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና በቦታ ያልተገደበ!የFCY (ዶላር) አካውንትዎን ይክፈቱ እና በአፖሎ ላይ ቨርቹዋል ካርድዎን ዛሬውኑ ያግኙ።ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃ...
09/04/2026

ከአፖሎ ጋር ይህ ይቻላል… ፈጣን፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና በቦታ ያልተገደበ!

የFCY (ዶላር) አካውንትዎን ይክፈቱ እና በአፖሎ ላይ ቨርቹዋል ካርድዎን ዛሬውኑ ያግኙ።

ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች ውስጥ ይጀምሩ 👉

Onelink.to is a service for smart shortlinks for app downloads. We automatically detect what device you are using and send you to the correct app store.

07/04/2026

የአቢሲንያ አለም አቀፍ ቨርቹዋል ካርድን ቅርንጫፍ በአካል መሄድ ሳያስፈልጎት በኦንላየን በማውጣት ለአስተማማኝ ዓለም አቀፍ ግብይት እንዲሁም የወጪ አገልግሎትዎን ለማዘመን እና ቀልጣፋ ለማድረግ ይጠቀሙበት።

አሁኑኑ ይሞክሩት … ይወዱታል !

ዛሬውኑ ይሞክሩት › https://onelink.to/pf962z

04/04/2026

የአቢሲንያ አለም አቀፍ ቨርቹዋል ካርድን ቅርንጫፍ በአካል መሄድ ሳያስፈልጎት በኦንላየን በማውጣት ለአስተማማኝ ዓለም አቀፍ ግብይት እንዲሁም የወጪ አገልግሎትዎን ለማዘመን እና ቀልጣፋ ለማድረግ ይጠቀሙበት። አሁኑኑ ይሞክሩት … ይወዱታል !

ባንካችን የተሟላ የዲጂታል የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ 3 ፕሮዳክቶችን አስመረቀባንካችን አቢሲንያ የተሟላ የዲጂታል የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ አቢሲንያ ሬ...
04/04/2026

ባንካችን የተሟላ የዲጂታል የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ 3 ፕሮዳክቶችን አስመረቀ

ባንካችን አቢሲንያ የተሟላ የዲጂታል የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ አቢሲንያ ሬሚት የገንዘብ ማስተላለፊያ (ሐዋላ አገልግሎት)፣ የዲጂታል የውጪ ምንዛሪ ሂሳብ ለመክፈት የምንገለገልበት ፕሮዳክት እና የአቢሲንያ ዓለም አቀፍ ቨርቹዋል ካርዶችን በይፋ አስመረቀ።

ትናንት መጋቢት 25 ቀን 2018 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል በተካሄደ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ የተገኙት የባንካችን ቺፍ ዲጂታል ባንኪንግ ኦፊሰር ወ/ሮ ሶስና መንገሻ እንደተናገሩት እነዚህ ፕሮዳክቶች የውጭ ምንዛሪ ተደራሽነትን ለማሻሻል፣ የገቢ ፍሰትን መደበኛ ለማድረግ እና ብሔራዊ የፋይናንስ ስርዓቱን ለማዘመን ያስችላሉ ብለዋል።

ወ/ሮ ሶስና የዲጂታል ዘርፍ ለባንካችን ያለውን የጎላ ጠቀሜታ ሲገልጹ “ለአብነትም በዘንድሮው በጀት አመት የዘጠኝ ወራት አፈጻጸም በዲጅታል ቻናሎቻችን የተዘዋወረው የብር መጠን ከብር 2.2 ትሪሊዮን በላይ ሆኖ ተመዘግቧል። ከባንካችን አጠቃላይ ትራንዛክሽን ወይም ግብይት አንጻር 84 በመቶ የሚሆነው በዲጂታል ቻናሎቻችን አማካኝነት የተከናወነ መሆኑን ስንመለከት በዘርፉ ያስመዘገብነው እድገት ለተጨማሪ አዳዲስ ዕድሎችም በር ከፋች መሆኑን ያሳያል” ብለዋል።

ወ/ሮ ሶስና አክለውም ባንካችን የኢኮኖሚ መረጋጋትን በመደገፍ እና የውጪ ምንዛሪን በመደበኛ የባንክ ስርዓት ውስጥ በማቆየት በዲጂታል አገልግሎት ግንባር ቀደም ሆኖ መጓዙን ይቀጥላል ሲሉም በአጽንኦት ተናግረዋል።

የባንካችን ቺፍ ኢንፎርሜሽን ኦፊሰር አቶ ዳንኤል ሐይሉ በበኩላቸው አነዚህን ፕሮዳክቶች ለማቅረብ ባንካችን ከበስተጀርባ በርካታ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን የተጠቀመ እና ሲታሰብበት የቆየ ሲሆን፣ አሁን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሲፈቅድ ወዲያው ሞክረን ወደ ገበያ አቅርበናቸዋል ብለዋል።

እነዚህ ፕሮዳክቶች አቢሲንያ ሬሚት የገንዘብ ማስተላለፊያ (ሃዋላ አገልግሎት)፣ የዲጂታል የውጪ ምንዛሪ ሂሳብ ለመክፈት የምንገለገልበት ፕሮዳክት እና የአቢሲንያ ዓለም አቀፍ ቨርቹዋል ካርዶች ሲሆኑ ደንበኞች የውጭ ምንዛሪ እንዲልኩ፣ እንዲያስተዳድሩ እና እንዲጠቀሙ የሚያስችሉ ናቸው።

ፕሮዳክቶቹን በተመለከተ ለታዳሚያን የተደረገ ገለጻና የተለያዩ ሽልማት የሚያስገኙ ውድድሮች ለዝግጅቱ ድምቀት የሰጡ ሌሎች ሁነቶች ነበሩ።

በምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የባንካችን ከፍተኛ አመራሮች፣ ተወካዮች እንዲሁም ሌሎች በርካታ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

Experience seamless dollar banking with Apollo.Open your account remotely, securely manage your USD funds, access your b...
03/04/2026

Experience seamless dollar banking with Apollo.

Open your account remotely, securely manage your USD funds, access your balance anytime, and make global payments without hassle.

Designed for convenience. Built for you.
Get started today.

ባንክ መሄድ ሳያስፈልጋችሁ በአፖሎ የዶላር አካውንት በመክፈት ያላችሁን ዶላር በማስቀመጥ በፈለጋችሁት ጊዜ በዶላር ታገኙታላችሁ፤ ከሀገር ውጪ የሚደረጉ የተለያዩ ክፍያዎችን እዚሁ ሆናችሁ መክፈ...
01/04/2026

ባንክ መሄድ ሳያስፈልጋችሁ በአፖሎ የዶላር አካውንት በመክፈት ያላችሁን ዶላር በማስቀመጥ በፈለጋችሁት ጊዜ በዶላር ታገኙታላችሁ፤ ከሀገር ውጪ የሚደረጉ የተለያዩ ክፍያዎችን እዚሁ ሆናችሁ መክፈል ያስችላል።

ዛሬውኑ ይሞክሩት ›

Apollo is a digital bank application that allows customers to create and manage their bank account without having to visit a branch.

Address

Bank Of Abyssinia Head Office, 2Q73+4C7, Ras Desta Damtew Street
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Apollo Digital Bank posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category