02/02/2023
ክሪፕቶ ምንዛሬ በገበያው ውስጥ በጣም ግምታዊ ቦታ ነው:: ክሪፕቶ መገበያየትን ለመጀመር ለሚፈልጉ ጀማሪዎች ግን ምርጡ ምክር በትንሹ መጀመር እና ሊያጡት የሚችሉትን ገንዘብ ብቻ መጠቀም ነው።
የተጠቀሙትን ትንሽ ገንዘብ ተጠንቅቀው በ ብዙ % ለማሳደግ ስለገበያው እኛ ጋር በሚያገኙዋቸው ጥቆማዎች ትርፋማ ይሁኑ!!!
ከዘመኑ ጋር አብረን እንዘምን በ crypto currency አብረን እንደግ