23/08/2026
ታሪክ እራሱን ይደግማል፦ የሰኔ 8 (June 15) የቢትኮይን ፍራክታል (Fractal) ትንተና እና የዛሬው እውነታ! 🚀📊
✍️ ሰላም የ EthioCrypto ቤተሰቦች! በትሬዲንግ አለም ውስጥ ትልቁ ስኬት አጫጭር የገበያ ጫወታዎችን (Noise) አልፎ ትልቁን የማክሮ ምስል (Macro Picture) በግልፅ ማየት መቻል ነው።
ቀደም ሲል "የተቋማት ጣልቃ ገብነት (Institutional Involvement) እና የኢንዲኬተሮች አለመስራት ገበያውን ያወርደዋል" ብዬ ባስብም፣ መለስ ብዬ የሰኔ 15ዱን የፌስቡክ ትንተናዬን ስቃኝ ግን ቻርቱ አስቀድሞ የነገረን እውነት ዛሬ እጃችን ላይ መግባቱን አረጋግጫለሁ!
🔍 በሰኔ 15ዱ (June 15) ትንተናችን ላይ ያስቀመጥነው ፍራክታል (Fractal Blueprint)፦
በያን ጊዜ የቢትኮይን የ 2026 የዋጋ መዋቅር ከ 2013–2015 የ Bear Market ፍራክታል ጋር 100% እንደሚመሳሰል እና አምስተኛው ማዕበል (Wave 5) የሚከተሉትን 3 ነገሮች እንደሚያጠናቅቅ ተንብየን ነበር፦
1️⃣ The EMA Capitulation & Hold፦ ቢትኮይን ረጅም ወራት ወርዶ በዋናው Moving Average Support ላይ ድጋፍ አግኝቶ ይቆማል።
2️⃣ The "Double Bottom" Accumulation Box፦ በ $61,000 – $66,000 የ Liquidity Pocket መካከል ባለ ሳጥን ውስጥ ለረጅም ወራት Accumulation ያደርጋል።
3️⃣ The Final Flush (Red Rounded Bottom)፦ የመጨረሻውን የ Liquidity Sweep በማድረግ Late Shorts እና ታጋሽ ያልሆኑ ባለሀብቶችን ከገበያ ያስወጣል።
⚡ ዛሬ ላይ ሆነን ስናየው... (Connecting the Dots)
የቱንም ያህል የተቋማት (Institutions/Wall Street) ግዙፍ ገንዘብ ገበያውን ቢቀላቀል እና አጫጭር ኢንዲኬተሮችን ቢያሳስቱም፣ የቢትኮይን ማክሮ ፍራክታል ግን አልተሸወደም!
ትክክለኛው Accumulation፦ የቢትኮይን ወለል (Macro Bottom) በትክክል በዚያው ባስቀመጥነው $61,000 – $66,000 ሳጥን ውስጥ ተጠናቋል።
የ Liquidity Sweep ውጤት፦ ገበያው የመጨረሻውን የ Short Liquidations ጠራርጎ በመውሰድ ወሳኙን የ $67,305 Resistance በጥሶ በመውጣት ዛሬ $77,000+ ላይ ይገኛል!
💡 የመጨረሻው የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ትምህርት 🧠
አንዳንዴ የቀን ተቀን የዋጋ መወዛወዝ እና የዜናዎች ጩኸት ከዋናው አቅጣጫችን እንድንወጣ ያደርጉናል። ነገር ግን የትሬዲንግ ህግ አይቀየርም—History Repeats Itself!
የሰኔ 15ዱ ትንተናችን ዛሬ እውን ሆኗል። አሁን ከ $67,305 እስከ $82,647 ባለው አዲስ የ Accumulation Zone ውስጥ ለቀጣዩ ግዙፍ የ $100k+ Rally ጉልበት በማከማቸት ላይ እንገኛለን!
👇 እናንተስ የሰኔ 15ዱን ፖስታችን ታስታውሱታላችሁ? ፍራክታሎች በክሪፕቶ ገበያ ላይ ባላቸው ሚና ላይ ያላችሁን አስተያየት ኮመንት ላይ ፃፉልኝ!
📲 ትምህርቱ ለሌሎች እንዲደርስ LIKE እና SHARE ማድረጉን አትርሱ!