Tederash SACCO

Tederash SACCO Working Together

ተደራሽ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ስ/ማክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
26/05/2025

ተደራሽ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ስ/ማ
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

እንኳን በዓለ ትምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!
19/01/2025

እንኳን በዓለ ትምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!

18/01/2025

Watch, follow, and discover more trending content.

07/10/2024

ተደራሽ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/ተ/ህ/ስ/ማ
ለአላማዎ መሳካት በጋራ እንስራ !
የተደራሽ አባል ለመሆን የሚከተሉትን መስፈርቶች አሟልተው ይምጡ።
እድሜ ከ18 እና ከዛ በላይ የሆነ ( እድሜ ከ18 አመት በታች ከሆነ በልጆች ቁጠባ ያለምንም ክፍያ የአባልነት ክፍያ መጀመር ይችላሉ)።
የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ፣ ፓስፖርት፣የመ/ቤት ወይም መንጃ ፍቃድ 1 ኮፒ
ሶስት ጉርድ ፎቶ
የህብረት ስራ ማህበሩን አላማና ደንብ የተቀበለ እንንዲሁም ግዴታና ሀላፊነትን ለመወጣት ቁርጠኛ የሆነ
ገቢ ያለው እና ከወር ገቢው ላይ ለመቆጠብ እና እጣ/share ለመግዛት ፍቃደኛ የሆነ
የማይመለስ የመመዝገቢያ መክፈል የሚችል
ገንዘብ በእጅ የማንቀበል ስለሆነ ባሉበት አካባቢ በህብረት ስራ ማህበሩ ሂሳብ ቁጥር በራስዎ ስም በማስገባት በተመቾት ጊዜ ቢሮ በመምጣት ፎርም ሞልተው ቡክ መውሰድ ይችላሉ።
አድራሻችን፦ፒያሳ ጊዮርጊስ ገነተ ፅጌ ህንፃ 5ተኛ ፎቅ
መገናኛ ሲቲ ሞል ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
ጀሞ ከኩ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ
ቃሊቲ ሠለሞን ህንፃ 7ተኛ ፎቅ
በክልል ከተሞች ፦አዳማጃርመን ሲቲሞል
ቡራዩ መዘጋጃ አጠገብ
ወሊሶ ታምራት ህንፃ
ድሬደዋ መገናኛ ሽሮ በላይ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ

ኑ አብረን እንስራ! በህብረት ወደፊት እንራመድ
ትንሽ ቆጥበው ትልቅ ይሁኑ!
ተደራሽ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/ተ/ህ/ስ/ማ

Address

Arada Giyorgis Arround Piazzia
Addis Ababa
0000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tederash SACCO posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tederash SACCO:

Share