24/06/2026
እርስዎ ለማህበረሰባችን ጤናማ የሆኑ የዶሮ እርባታ ውጤቶችን በማቅረብ ኑሮዎን ለማሻሻል ደፋ ቀና እያሉ እንደሆነ እናውቃለን፡፡ ለዚህም ለተጠቃሚው አቅርቦትን ለማሻሻል አጋር ማይክሮፋይናንስ ያቀረበውን የዶሮ እርባታ ብድር አሁኑኑ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ቀርበው ፋይናንስ የሚደረጉበትን መንገድ ያመቻቹ፡፡
#አጋር ማይክሮፋይናንስ
እንደስማችን አጋርነት ነው ስራችን!
#አጋርማይክሮፋይናንስ