TORCH መፅሔት

TORCH መፅሔት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from TORCH መፅሔት, Insurance Company, WORLD �, Addis Ababa.

ቀን 1 ምሳ ሰዓትአዲሱ የምሳ ሰዓት ፕሮግራም በአዲሱ አመት ቅዳሜ ከምሳ ሰዓት ጀምሮ ከተለያዩ የሀገራችን ታዋቂና ዘነኛ ሰዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ቆይታ የሚያደርግ ልዩ ፕሮግራም ነው፡...
07/08/2024

ቀን 1 ምሳ ሰዓት
አዲሱ የምሳ ሰዓት ፕሮግራም በአዲሱ አመት ቅዳሜ ከምሳ ሰዓት ጀምሮ ከተለያዩ የሀገራችን ታዋቂና ዘነኛ ሰዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ቆይታ የሚያደርግ ልዩ ፕሮግራም ነው፡፡
በ2017 ዓ.ም በእያንዳንዱ ቅዳሜ ምሳ ሰዓት ላይ የምናነሳቸው ብዙ ነገሮች አሉን፡፡
የቅዳሜውን ምሳ ሰዓታችሁን አብራችሁን አሳልፉ፡፡
ምሳ ሰዓት
Peter Amare
Peter Amare

በኤጀርሳ ለፎ ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የስምንት ሰዎች ሕይወት አለፈ   በምዕራብ ሸዋ ዞን ኤጀርሳ ለፎ ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የስምንት ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወ...
26/09/2021

በኤጀርሳ ለፎ ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የስምንት ሰዎች ሕይወት አለፈ


በምዕራብ ሸዋ ዞን ኤጀርሳ ለፎ ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የስምንት ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ።

የኤጀርሳ ለፎ ወረዳ ትራፊክ ፖሊስ ተቆጣጣሪ ዋና ሳጂን ፍቃዱ ሙሉጌታ ለኢዜአ እንደገለጹት አደጋው የደረሰው ትላንት ማምሻውን በወረዳው ለገ ሁሉቆ በተባለ አካባቢ ነው።

ከአዲስ አበባ ወደ ጊንጪ ሲጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ ከአምቦ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ ከነበረ የህዝብ ማመላለሻ ቅጥቅጥ አይሱዙ ተሽከርካሪ ጋር በመጋጨቱ አደጋው መድረሱን ተናግረዋል።

በአደጋው የሚኒባሱ አሽከርካሪን ጨምሮ ሚኒባሱ ውስጥ የነበሩ የ8 ሰዎች ህይወት ወዲያው ማለፉንም ተናግረዋል።

በሚኒባሱ እና በአይሱዙ ተሸከርካሪ ውስጥ የነበሩት ጉዳት የደረሰባቸው ስድስት ሰዎች በጳውሎስ ሆሲፒታል ህክምና እየተደረገላቸው መሆኑንም አስረድተዋል፡፡

በአደጋው ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች አስከሬን ለየቤተሰቦቻቸው መሰጠቱን የገለጹት ዋና ሳጂን ፍቃዱ የአደጋው መንስኤ እየተጣራ መሆኑንም አስታውቀዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡-TORCH መፅሔት
ቴሌግራም፦ https://t.me/petershowTv9
በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

ሃይማኖታዊ ባህሎቻችን ውበታችን ናቸው።
26/09/2021

ሃይማኖታዊ ባህሎቻችን ውበታችን ናቸው።

የእናት ልብ ❤️❤️🙏🙏
26/09/2021

የእናት ልብ ❤️❤️🙏🙏

ቤቲ ጂ እና ኤልያስ እንኳን ደስ አላችሁ::❤️👏🎉🎉
26/09/2021

ቤቲ ጂ እና ኤልያስ
እንኳን ደስ አላችሁ::
❤️👏🎉🎉

ጆዜ ሞሪንሆ “ሁሉንም በእድሜ የገፉትን ተጨዋቾቸ ስጡኝ, ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፣ ሊዮኔል ሜሲ ፣ ዲዲየር ድሮግባ ፣ ላምፓርድ ፣ ቴሪ ፣ ሰርጂዮ ራሞስ ፣ ጄሮም ቦአቴንግ ፣ ዳኒ አልቬስ ፣ ኑዌ...
26/09/2021

ጆዜ ሞሪንሆ “ሁሉንም በእድሜ የገፉትን ተጨዋቾቸ ስጡኝ, ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፣ ሊዮኔል ሜሲ ፣ ዲዲየር ድሮግባ ፣ ላምፓርድ ፣ ቴሪ ፣ ሰርጂዮ ራሞስ ፣ ጄሮም ቦአቴንግ ፣ ዳኒ አልቬስ ፣ ኑዌር ፣ ሉካ ሞድሪች እና ኢኔስታን ስጡኝ የሊጉን ፣ ሻምፒዮንስ ሊጉን እና የፊፋ የዓመቱ ምርጥ አሰልጣኝነት አሸንፋለሁ::

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡-TORCH መፅሔት
ቴሌግራም፦ https://t.me/petershowTv9
በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Feven Gashaw 👏👏❤️❤️👊✌️ #የንጉሱሴትልጅ
25/09/2021

Feven Gashaw
👏👏❤️❤️👊✌️
#የንጉሱሴትልጅ

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በኪጋሊ በዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ለተሰው  የተሰራውን መታሰቢያ ሀውልት   በመጎብኘት የአበባ ጉንጉን አስቀምጧል ። 💔💔💔💔❤️❤️💝🙏👏👏የኢትዮ...
25/09/2021

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በኪጋሊ በዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ለተሰው የተሰራውን መታሰቢያ ሀውልት በመጎብኘት የአበባ ጉንጉን አስቀምጧል ።
💔💔💔💔❤️❤️💝🙏👏👏
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ መስከረም 15/2014 ዓ.ም በኪጋሊ በዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ለተሰው የተሰራውን መታሰቢያ ቦታ
የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለ ገብርኤል እና የልዑካኑ አባላቶች በመጎብኘት የመታሰቢያ አበባ ጉንጉን በማስቀመጥ የህሊና ፀሎት አድርገዋል።
አሰልጣኝ #ፍሬው 👏👏👏👊👊

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡-TORCH መፅሔት
ቴሌግራም፦ https://t.me/petershowTv9
በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Peter show

ለበዓሉ ሰላማዊነት የቤተ ክርስቲያኒቱ ጥሪመስከረም 15/2014   የመስቀል ደመራ በዓላችን ፍፁም ሰላማዊ ሆኖ እንዲከበር ሕዝበ ክርስቲያኑ ሁሉን ዐቀፍ ትብብር እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶ...
25/09/2021

ለበዓሉ ሰላማዊነት የቤተ ክርስቲያኒቱ ጥሪ

መስከረም 15/2014 የመስቀል ደመራ በዓላችን ፍፁም ሰላማዊ ሆኖ እንዲከበር ሕዝበ ክርስቲያኑ ሁሉን ዐቀፍ ትብብር እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ ክርስቲያን ጥሪ አቀረበች።

"የሰላም፣የአንድነት፣የፍቅርና የስምምነት መገለጫ የሆነው የመስቀል ደመራ በዓል በነገው እለት በመላ ኢትዮጵያ ተከብሮ የሚውል ሲሆን በዓላችንን በሰላምና በደስታ ማክበር እንችል ዘንድ ከጸጥታ ማስከበር ጋር ተያይዞ በመንግሥት የጸጥታ አካላት የሚተላለፉ መልዕክቶችን መከታተልና መተግበር እንደሚገባ ቤተክርስቲያናችን ገጻለች" የቤተ ክርስቲያኒቱ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

በተለይም ወደ መስቀል አደባባይ የሚጓዙ ምዕመናን የጸጥታ አካላት ለሚያደርጉት ፍተሻ ተባባሪ እንዲሆኑ ነው ያሳሰበችው።

"በበዓሉ ወቅት በሚደረጉ ትርኢቶች ፣መንፈሳዊ ዝግጅቶችን ለማቅረብና በዓሉን ለማክበር በመስቀል አደባባይ የሚገኙ ምዕመናን ሁሉ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ሕግና ሥርዓት አክባሪዎች መሆናችንን በሚያስመሰክር መልኩ ሕጋዊውንና በህገ መንግሥቱ የጸደቀውን ሰንደቅ አላማ ወይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አርማ ያለበት ያልተጣጣፈና በግልጽ ከፊትም ከኋላም የሚታይ ባንዲራ ብቻ ይዞ መውጣትና ከዚህ ውጪ ያሉ ማንኛቸውንም አይነት አርማና ባንዲራዎችን ባለመያዝ አስፈላጊውን ትብብር ማድረግ እንደሚገባ ቤተክርስቲያናችን ለማሳሰብ ትወዳለች" ብሏል መግለጫው።

በዓሉ ሕዝብ ተሰብስቦ የሚያከብረው በመሆኑ የሚከበር የኮቪድ-19 የቅድመ ጥንቃቄ መርሆዎችን በማክበር እንዲሆንም ቤተክርስቲያኗ ጠይቃለች።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡ ለበዓሉ ሰላማዊነት የቤተ ክርስቲያኒቱ ጥሪ

መስከረም 15/2014 (ዋልታ) የመስቀል ደመራ በዓላችን ፍፁም ሰላማዊ ሆኖ እንዲከበር ሕዝበ ክርስቲያኑ ሁሉን ዐቀፍ ትብብር እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ ክርስቲያን ጥሪ አቀረበች።

"የሰላም፣የአንድነት፣የፍቅርና የስምምነት መገለጫ የሆነው የመስቀል ደመራ በዓል በነገው እለት በመላ ኢትዮጵያ ተከብሮ የሚውል ሲሆን በዓላችንን በሰላምና በደስታ ማክበር እንችል ዘንድ ከጸጥታ ማስከበር ጋር ተያይዞ በመንግሥት የጸጥታ አካላት የሚተላለፉ መልዕክቶችን መከታተልና መተግበር እንደሚገባ ቤተክርስቲያናችን ገጻለች" የቤተ ክርስቲያኒቱ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

በተለይም ወደ መስቀል አደባባይ የሚጓዙ ምዕመናን የጸጥታ አካላት ለሚያደርጉት ፍተሻ ተባባሪ እንዲሆኑ ነው ያሳሰበችው።

"በበዓሉ ወቅት በሚደረጉ ትርኢቶች ፣መንፈሳዊ ዝግጅቶችን ለማቅረብና በዓሉን ለማክበር በመስቀል አደባባይ የሚገኙ ምዕመናን ሁሉ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ሕግና ሥርዓት አክባሪዎች መሆናችንን በሚያስመሰክር መልኩ ሕጋዊውንና በህገ መንግሥቱ የጸደቀውን ሰንደቅ አላማ ወይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አርማ ያለበት ያልተጣጣፈና በግልጽ ከፊትም ከኋላም የሚታይ ባንዲራ ብቻ ይዞ መውጣትና ከዚህ ውጪ ያሉ ማንኛቸውንም አይነት አርማና ባንዲራዎችን ባለመያዝ አስፈላጊውን ትብብር ማድረግ እንደሚገባ ቤተክርስቲያናችን ለማሳሰብ ትወዳለች" ብሏል መግለጫው።

በዓሉ ሕዝብ ተሰብስቦ የሚያከብረው በመሆኑ የሚከበር የኮቪድ-19 የቅድመ ጥንቃቄ መርሆዎችን በማክበር እንዲሆንም ቤተክርስቲያኗ ጠይቃለች።

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት፦
የአማርኛ ፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ይከተሉ

ቴሌግራም፦ https://t.me/petershowTv9
በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Subscribe &&&Share
19/05/2021

Subscribe
&&&
Share

ከትላልቅ ሚሊየነሮችና ታዋቂ ሰዎች ጋር የሚኖረንን አዝናኝ ቆይታ ለመከታተል &&& ቤተሰብ ይሁኑ። ተራራ!!! /selasie

Address

WORLD �
Addis Ababa
123456789

Telephone

+251915787764

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when TORCH መፅሔት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to TORCH መፅሔት:

Share