Alemayehu Teshome Authorized Accountancy

Alemayehu Teshome Authorized Accountancy ''ልናገለግሎ ዝግጁ ነን።
''We are ready to serve you''.

🌼እንቁጣጣሽ🌼  እንኳን ለአዲስ ዓመት አደረሳችሁ አደረሰን። መጪው አዲስ ዓመት 2017 የሰላም:  የፍቅር: የጤና : የደስታ ይሁንልን። መልካም በዓል!🌼Happy Ethiopian New Year...
11/09/2024

🌼እንቁጣጣሽ🌼 እንኳን ለአዲስ ዓመት አደረሳችሁ አደረሰን። መጪው አዲስ ዓመት 2017 የሰላም: የፍቅር: የጤና : የደስታ ይሁንልን። መልካም በዓል!
🌼Happy Ethiopian New Year 2017 with your beloved family🌼

04/08/2024
21/07/2024

! ቀን አለ !!.

ኪስህ ገንዘብ ሲኖር ገብተህ የምትመዘው
ከጎንህ ሰው አለ እንደልጅ ምታዘው።
ብዙ አፋሽ አጎንባሽ በዙሪያህ ታያለህ
ገና ሳታስነጥስ ይማርህ የሚልህ።
ጥላ ላይም ቁመህ ጥላ ሚዘረጋ
የቆለፍከውን በር ሩጦ የሚዘጋ፤
በአቧራ ስትሄድ ከፊት ሳር አንጣፊ
ኪስህ ገንዘብ ካለ ሞልተዋል አጣፊ።

አጣሁ ያልክ እለት ግን ኪስህ ሲሆን ባዶ
አንተ በዚህ ስትሄድ እነሱ በማዶ።
አይደለም እንቅፋት ስትውል ብታስነጥስ
ለሞት ብታጣጥር ሰው የለም የሚደርስ።

ነገ ለሚነጋ ዛሬ ቀን ቢጨልም
እንኳን ያበላኸው…..
እንኳን ያጠጣኸው….
የራስህ ጥላ እንኳን ካንተ ጋር አይደለም።

እናማ ወዳጄ ኪስህን ደባብሰው
አለሁ ባይህ ኪስህ....
የወደክ ለታ አለ "ሺህ ገንዘብህ
አደናቅፎህ ብትወድቅ ሟጭሮህ ብትደማ
በማንም አትዘን … ማንንም አትማ።

መንገድ ሁሉ እንቅፋት በሆነበት አለም
መነሳት ነው እንጅ መውደቅ ብርቅ አይደለም።
ሰው ብታጣ ዛሬ አትዘን ወንድሜ
አግኝቶ ማጣትን ያስተምራል እድሜ።

ሲኖርህ የኖረህ ስታጣ ብታጣው
አለኝ ያልከው ወዳጅ ከፊት ባታገኘው፤
የዛሬው ውድቀትህ መማሪያህ ነውና
ባጣኸው ሳይጨንቅህ ባለህ ላይ ተፅናና።

መሙላት ቢቸግርህ ቀን እየጎደለ
አታቀርቅር ተነስ ቀና በል ቀን አለ።

ዉድ ግብር ከፋያዮቻችን የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ግብር ከፋዮች  የተጨማሪ እሴት ታክስ  በየወሩ እና በየሶስት ወሩ የምታሳውቁ በሙሉ  የማሳወቅያ ጊዜው ከሃምሌ 1/2016 ዓ/ም እስከ ...
17/07/2024

ዉድ ግብር ከፋያዮቻችን

የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ግብር ከፋዮች የተጨማሪ እሴት ታክስ በየወሩ እና በየሶስት ወሩ የምታሳውቁ በሙሉ የማሳወቅያ ጊዜው ከሃምሌ 1/2016 ዓ/ም እስከ ሃምሌ 30/2016 መሆኑን አውቃችሁ በቀሩት ቀናት ቀድማችህ ግዴታችሁ እንድትወጡ እያሳሰብን በተጨማሪ አዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1341/2016 አንቀፅ 58 ማንኛውም የታክሱ ተመዝጋቢ የተጨማሪ እሴት ታክስ የማሳወቅያ ጊዜ በየወሩ መሆኑን አውቃችሁ የሃምሌ ግብይት ነሃሴ ውስጥ የምታሳውቁ መሆናችሁን ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡

Jack Ma the richest man in China said, "If you put the Banana and Money infront of a monkey. The monkey will choose Bana...
05/07/2024

Jack Ma the richest man in China said, "If you put the Banana and Money infront of a monkey. The monkey will choose Banana because the monkey don't know that money can buy alot of Bananas."

In fact, if you offer WORK and BUSINESS to people, they will choose to WORK because most people don't know that a BUSINESS can make more money than salary.

One of the reason the poor are poor is because the poor are not trained to recognise the entrepreneurial opportunity.

They spend alot of time in school and what they learn in school is work for a salary instead of working for themselves.

Profit is better than wages because wages can support you, but profits can make

Address

Adama

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251912301227

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Alemayehu Teshome Authorized Accountancy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share