Etcare SACCOs Ltd

Etcare SACCOs Ltd Grow Together

የቀድሞ የኢቲኬር ቁጠባና ብድር የህብረት ስራ ማህበር የቁጠባ ደብተር የስም ስያሜ ለዉጥ በማድረጉ በቀድሞ ደብተር መስተናገድ የማትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከዛሬ ሚያዚያ 22  2018 ጀምሮበ1...
30/04/2026

የቀድሞ የኢቲኬር ቁጠባና ብድር የህብረት ስራ ማህበር የቁጠባ ደብተር የስም ስያሜ ለዉጥ በማድረጉ በቀድሞ ደብተር መስተናገድ የማትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከዛሬ ሚያዚያ 22 2018 ጀምሮበ15 ቀናት ዉስጥ አንድ ጉርድ ፎቶ በመያዝ ደብተራቹን እንድታስቀይሩ በትህትና እየገለፅን ክፍለሀገር ያላቹ በቴሌግራም የደብተሩን የመጀመሪያ ገጽ እንዲሁም የተፃፈበትን ገጽ በሙሉ ፎቶ አንስታቹ በመላክ አዲሱን የድል የቁጠባ ደብተር መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን
ድል ለድል አድራጊዎች

በፋይናንስ ስኬት ላይ የደረሱ ሁሉ እድለኞች ሆነው አይደለም!በዲሲፕሊን፣ራስን በመግዛት፣ነጋቸውን ዛሬ መስራት የጀመሩ ናቸው።ከወጪ በፊት ቁጠባን በማስቀደም፣ከግምት ይልቅ እቅድን በመከተል፣በግ...
20/04/2026

በፋይናንስ ስኬት ላይ የደረሱ ሁሉ እድለኞች ሆነው አይደለም!

በዲሲፕሊን፣ራስን በመግዛት፣ነጋቸውን ዛሬ መስራት የጀመሩ ናቸው።
ከወጪ በፊት ቁጠባን በማስቀደም፣ከግምት ይልቅ እቅድን በመከተል፣በግል ሳይሆን በጋራ ለድል በመስራት።

በድል ቁጠባና ብድር

ጥቂት ኢንቨስትመንቶች ወደ ግዙፍ አሸናፊነቶች ተለውጠዋል።
አነስተኛ ብድሮች ግዙፍ ቀዳዳዎችን ሲሸፍኑ ተመልክተናል።

ድል የጋራ እንደሆነ ያመኑ ድል አድራጊዎች በጋራ ወደ ድል ሲያመሩ ታዝበናል።

እድል ሳይሆን ውሳኔዎን ልናግዝዎ እየጠበቅንዎ ነው

ድል ለድል አድራጊዎች

ድል ቁጠባና ብድር።

የነገዎን ድል  በዛሬ ጥረትዎ ያስተካክሉ።ዛሬ ላይ የሚወስኗቸው ውሳኔዎችየሚራመዷቸው እርምጃዎች የሚያስቀምጡት እያንዳንዱ ገንዘብለነገዎ የሚገቡት ቃል ኪዳን ነው።ለድልዎ የሚያስሩት ውለታ ነው።...
16/04/2026

የነገዎን ድል በዛሬ ጥረትዎ ያስተካክሉ።

ዛሬ ላይ የሚወስኗቸው ውሳኔዎች
የሚራመዷቸው እርምጃዎች
የሚያስቀምጡት እያንዳንዱ ገንዘብ
ለነገዎ የሚገቡት ቃል ኪዳን ነው።
ለድልዎ የሚያስሩት ውለታ ነው።

ለተሻለ ኑሮ
ከህልምዎ ለመድረስ
አሸናፊነትዎ እንዲቀርብ
በድል ቁጠባና ብድር ለእነዚህ የሚያደርስዎን ጉዞ ለማቅረብ በጥረትዎ ላይ ብርታት ለመጨመር ከጎንዎ ነን
ድል ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር

የገንዘብ ችግር በተጨማሪ ገንዘብ አይቀረፍምበተሻለ ልማድ እንጂ።በድል ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር  ገንዘብዎን ከማስቀመጥ እና ከመበደር  በላይ ገንዘብዎን የመጠበቅ፣በገንዘብዎ የማደግ፣...
15/04/2026

የገንዘብ ችግር በተጨማሪ ገንዘብ አይቀረፍም
በተሻለ ልማድ እንጂ።

በድል ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር
ገንዘብዎን ከማስቀመጥ እና ከመበደር በላይ ገንዘብዎን የመጠበቅ፣በገንዘብዎ የማደግ፣ነገዎን ማቀድ፣በገንዘብዎ ድል ማድረግን አብረው ይገነባሉ።
የፋይናንስ ድል አድራጊነትዎን ዛሬውኑ በድል ቁጠባና ብድር ይጀምሩ
ድል ለድል አድራጊዎች

ድል አድራጊ ቀድሞ ይዘጋጃልነገውን ዛሬ ላይ ይሰራል ለነገ መንገዱ ስንቁን ይቋጥራል።ለእናንተ ለድል አድራጊዎቻችንለብርቱዎቹ ነጋችሁን ቀድማችሁ ለተዘጋጃችሁ በሙሉየድል መንገዳችሁን ልናግዝ ተዘ...
14/04/2026

ድል አድራጊ ቀድሞ ይዘጋጃል
ነገውን ዛሬ ላይ ይሰራል
ለነገ መንገዱ ስንቁን ይቋጥራል።

ለእናንተ ለድል አድራጊዎቻችን

ለብርቱዎቹ ነጋችሁን ቀድማችሁ ለተዘጋጃችሁ በሙሉ
የድል መንገዳችሁን ልናግዝ ተዘጋጅተን መጥተናል።
ተከታታይነት ያላቸው የፋይናንስ የስልጠና መድረኮች ባሉበት ሆነው ለነገዎ እውቀት የሚቀስሙባቸው እድሎች ወደ እናንተ ይዘን ቀርበናል።
የማህበራችንን ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ቅድስት ሽመልስን ጨምሮ በሀገራችን አሉ በተባሉ የፋይናንስ ኤክስፖርቶች ፊት አውራሪነት የሚመራ የስልጠና መድረክ
በቅርብ ቀን በድል ሳኮ ኢቲኬር ቅርንጫፍ የቴሌግራም ቻነል።
እስከዛው ቤተሰብ በመሆን ይጠብቁን

https://t.me/dilsaccosetcare

በጣም በቅርቡ በድንቅ የስልጠና መድረኮች እንመጣለን።

ድል ለድል አድራጊዎች!
Dil Saccos LTD

ድል አድራጊነት ደምቆ ውሏል።ድል ቁጠባና ብድር  በብዙዎች ህይወት ላይ የሚታይ ለውጥን ማገዝ፣ በወረቀት ላይ የነበሩ ህልሞችን ወደ እውነታ የመቀየር ጉዞን መደገፍ አላማውን በመቀጠል ዛሬም አ...
04/04/2026

ድል አድራጊነት ደምቆ ውሏል።
ድል ቁጠባና ብድር በብዙዎች ህይወት ላይ የሚታይ ለውጥን ማገዝ፣ በወረቀት ላይ የነበሩ ህልሞችን ወደ እውነታ የመቀየር ጉዞን መደገፍ አላማውን በመቀጠል ዛሬም አንድ ድል አድራጊን ከእቅዷ ከህልሟ እንድትደርስ አግዟል።
ከነባር የማህበሩ አባላት አንዷ የነገ ህልሟን ቀድማ ያቀደችው ማህሌት ዱላ በድል ቁጠባና ብድር ለመኪና ብድር የሚያስፈልገውን የ30 % የቁጠባ መስፈርቱን በማሟላት መኪናዋን ዛሬ ተረክባለች።
እንደ ማህሌት ሁሉ ከዚህ በፊት የብድር አገልግሎት የተመቻቸላቸው በርካታ አባላቶቻችን እንዳደረጉት ሁሉ ህልምን ወደ እውነታ ሃሳብን ወደ ተግባር እቅድን ወደ የሚታይ ምሳሌ መቀየር ለቻሉ ህልመኞች ድል አድራጊዎች ሁሉ ከጎን በመሆን የድል ጉዟቸውን በማገዛችን ኩራት ይሰማናል።
እያንዳንዷ ድል እውቅና ይገባታል። ድሎችን ማክበር ለነገ ድል አድራጊዎች አቅም ለዛሬዎቹ ደሞ ለተሻለ ድል ህልም እንዲኖራቸው እንደሚያደርግ እናምናለን ለዛም ነው ድል ቁጠባና ብድር ለእያንዳንዱ ድሎች እውቅና በመስጠት የሚያምነው።
የዛሬ ድል አድራጊያችን ማህሌት ዱላ የመኪና ባለቤትነቷን ባረጋገጠችበት ዝግጅት የማህበራችን ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ቅድስት ሽመልስ በአካል በመገኘት የመኪና ቁልፉን አስረክበዋል።
ቀጣዩ ድል አድራጊ እርስዎ ኖት የድል ጉዞዎን ከድል ቁጠባና ብድር ጋር ዛሬውኑ ይጀምሩ።
ድል ለድል አድራጊዎች!

🌸 እንኳን ለአለም አቀፉ የሴቶች ቀን (ማርች 8) አደረሳችሁ! 🌸ሴት የቤት መሰረት፣ የሀገር ምሰሶ ናት። የሴቶችን የኢኮኖሚ አቅም መገንባት ማለት ደግሞ ትውልድንና ሀገርን መገንባት ማለት ነ...
08/03/2026

🌸 እንኳን ለአለም አቀፉ የሴቶች ቀን (ማርች 8) አደረሳችሁ! 🌸

ሴት የቤት መሰረት፣ የሀገር ምሰሶ ናት። የሴቶችን የኢኮኖሚ አቅም መገንባት ማለት ደግሞ ትውልድንና ሀገርን መገንባት ማለት ነው።

በድል (Dil) SACCO እህቶቻችን፣ እናቶቻችን እና ሴት አባላቶቻችን የገንዘብ ነፃነታቸውን እንዲያረጋግጡና የራሳቸውን የንግድ ህልም እውን እንዲያደርጉ በልዩ ትኩረት እንሰራለን።

ዛሬ የምትቆጥቢው እያንዳንዱ ሳንቲም የነገው የድልሽ መሰረት ነው!

website (https://www.etcaresacco.com/) | telegram (https://t.me/etcaresacco) | tiktok (https://www.tiktok.com/.saccos.ltd) | facebook (https://www.facebook.com/etcaresacco?_rdc=1&_rdr #)

ድል ለድል አድራጊዎች

Friday Financial tip"Time well-spent results in more money to spend, more money to save, and more time to vacation." – Z...
06/03/2026

Friday Financial tip
"Time well-spent results in more money to spend, more money to save, and more time to vacation." – Zig Ziglar

ይህ አባባል የሚያስተምረን ጊዜን በአግባቡ መጠቀም ለወጪ የሚሆን ተጨማሪ ገንዘብ፣ ለኢንቨስትመንት የሚሆን ቁጠባ እና ለመዝናናት የሚሆን በቂ ትርፍ ጊዜ ያስገኛል።

website (https://www.etcaresacco.com/) | telegram (https://t.me/etcaresacco) | tiktok (https://www.tiktok.com/.saccos.ltd) | facebook (https://www.facebook.com/etcaresacco?_rdc=1&_rdr #)

ኑ አብረን እንደግ

#ፋይናንስአርብ

Adwa Victory 🎉🎖እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በአል አደረስዎኢቲኬር ቁጠባና ብድር ለመላው ኢትዮጵያውያን የጥቁር ህዝቦች ድል ለሆነው የአድዋ ድል በአል እንኳን አደረሳችሁ እያለ መል...
02/03/2026

Adwa Victory 🎉🎖

እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በአል አደረስዎ
ኢቲኬር ቁጠባና ብድር ለመላው ኢትዮጵያውያን የጥቁር ህዝቦች ድል ለሆነው
የአድዋ ድል በአል እንኳን አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል::

website (https://www.etcaresacco.com/) | telegram (https://t.me/etcaresacco) | tiktok (https://www.tiktok.com/.saccos.ltd) | facebook (https://www.facebook.com/etcaresacco?_rdc=1&_rdr #)

ኑ አብረን እንደግ

Address

Addis Ababa
Ababa
9999

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 12:00

Telephone

+251934495051

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Etcare SACCOs Ltd posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share