Ethio Job Portal

  • Home
  • Ethio Job Portal

Ethio Job Portal stop dreaming, start doing‼️

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!Baga Ayyaana Cuuphaaf Nagaan Isin Gahe!   Happy Ethiopian Epiphany!    ፀሐይ ባንክለሁሉ!  የፀሐይ ባንክ...
19/01/2023

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!

Baga Ayyaana Cuuphaaf Nagaan Isin Gahe!

Happy Ethiopian Epiphany!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

የፀሐይ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች፡-

Facebook:https://www.facebook.com/tsehaybanksc
Instagram:https://www.instagram.com/tsehay_bank/
Twitter:https://twitter.com/tsehaybank
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsehaybank/
YouTube:https://www.youtube.com/channel/UCqj_qre7CVg_8vBtn2zTNQA
Telegram: https://t.me/tsehaybanksc

"ፈጅር"  የፀሐይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ማግኘት ይችላሉ። ከዕሴትዎ የተጣጣመ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ! ፀሐይ ባንክ   ለሁሉ!የ...
13/01/2023

"ፈጅር" የፀሐይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ማግኘት ይችላሉ። ከዕሴትዎ የተጣጣመ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

የፀሐይ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች፡-

Facebook:https://www.facebook.com/tsehaybanksc
Instagram:https://www.instagram.com/tsehay_bank/
Twitter: https://twitter.com/tsehaybank
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsehaybank/
YouTube:https://www.youtube.com/channel/UCqj_qre7CVg_8vBtn2zTNQA
Telegram: https://t.me/tsehaybanksc

08/01/2023
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!ፀሐይ ባንክ ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ ይላል! ለቀልጣፋ እና ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት...
07/01/2023

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!

ፀሐይ ባንክ ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ ይላል!

ለቀልጣፋ እና ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ምርጫዎን ፀሐይ ባንክ እንዲያደርጉ እንጋብዝዎታለን፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

የፀሐይ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች፡-
Instagram:https://www.instagram.com/tsehay_bank/
Twitter: https://twitter.com/tsehaybank
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsehaybank/
YouTube:https://www.youtube.com/channel/UCqj_qre7CVg_8vBtn2zTNQA
Telegram: https://t.me/tsehaybanksc

መልካም የገና በዓል! ለቀልጣፋ እና ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ፀሐይ ባንክን ምርጫዎ ያድርጉ!ፀሐይ ባንክለሁሉ! የፀሐይ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች፡-Instagram:https:/...
03/01/2023

መልካም የገና በዓል!
ለቀልጣፋ እና ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ፀሐይ ባንክን ምርጫዎ ያድርጉ!
ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

የፀሐይ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች፡-
Instagram:https://www.instagram.com/tsehay_bank/
Twitter: https://twitter.com/tsehaybank
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsehaybank/
YouTube:https://www.youtube.com/channel/UCqj_qre7CVg_8vBtn2zTNQA
Telegram: https://t.me/tsehaybanksc

SHEGER FM 102.1 RADIOታህሳስ 8፣ 2015ፀሐይ ባንክ ካፒታሉን ወደ 5 ቢሊየን ብር ለማሳደግ ዛሬ በአንደኛው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ መወሰኑ ተሰማ፡፡የባንኩ ካፒታል 2 ቢሊየን 16...
17/12/2022

SHEGER FM 102.1 RADIO

ታህሳስ 8፣ 2015
ፀሐይ ባንክ ካፒታሉን ወደ 5 ቢሊየን ብር ለማሳደግ ዛሬ በአንደኛው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ መወሰኑ ተሰማ፡፡
የባንኩ ካፒታል 2 ቢሊየን 162 ሚሊየን 534 ሺህ ብር በመጀመር ወደ 5 ቢሊየን ብር እንዲያድግ ተወስኗል፡፡
ይህም የገንዘብ መጠን እንደ ጎርጎሮሳዊው አቆጣጠር 2024 ድረስ ተከፍሎ ይጠናቀቃል ተብሏል፡፡
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት ባንኮች ሊኖራቸው የሚገባው ዝቅተኛ የካፒታል መጠን ላይ ማሻሻያ በመደረጉ እና ይሄንኑ ማሻሻያ በተገቢው መልኩ ማሟላት አስፈላጊ ነው ብሏል፡፡
የፀሐይ ባንክ ካፒታል አቅሙን በመጨመር ከሌሎች ባንኮች ጋርም ተወዳዳሪ ለማድረግ እንዲቻል እየተሰራ ነው ተብሏል፡፡
የውጪ ባንኮች በአገር ቤት ገብተው እንዲሰሩ የሚፈቀድ ፖሊሲ በመውጣቱ በባንኮች ላይ በሚፈጠረው ውድድር አሸናፊ ሆኖ ለመውጣት ፀሐይ ባንክ የተሻለ የካፒታል ቁመና ላይ መገኘት አስፈላጊ ነው ብሏል፡፡
ፀሐይ ባንክ የተፈረመ ካፒታል 2 ቢሊየን 837 ሚሊየን 466 ሺህ ብር ነው፡፡
የተከፈለ ካፒታሉ ደግሞ 865 ሚሊየን 976,500 ብር ነው፡፡
ተህቦ ንጉሴ
https://www.facebook.com/Sheger102.1/posts/10163687772639616

ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz

ፀሃይ ባንክ ካፒታሉን ወደ 5 ቢሊየን ብር ማሳደጉን ገለጸአዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፀሃይ ባንክ ስራ በጀመረ በአራት ወራት ውስጥ ካፒታሉን ወደ 5 ቢሊየን ብር ማሳደጉን...
17/12/2022

ፀሃይ ባንክ ካፒታሉን ወደ 5 ቢሊየን ብር ማሳደጉን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፀሃይ ባንክ ስራ በጀመረ በአራት ወራት ውስጥ ካፒታሉን ወደ 5 ቢሊየን ብር ማሳደጉን ገልጿል።
ፀሃይ ባንክ አገልግሎቱን ተደራሽ ከማድረግ ባሻገር በባንክ ኢንዱስትሪው ውስጥ ብርቱ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቀጠል የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ እንደሚገኝም አስታውቋል፡፡
ባንኩ የባለ አክሲዮኖች 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ እና 1ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔውን አካሂዷል፡፡
የባንኩ የተፈረመ ካፒታል 2 ቢሊየን 867 ሚሊየን 466 ሺህ ብር ከነበረበት 2 ቢሊየን 162 ሚሊየን 564 ሺህ ብር በመጨመር ካፒታሉ ወደ 5 ቢሊየን ብር አሳድጓል።
የባንኩ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ታዬ ዲበኩሉ እንደገለጹት÷ባንኩ አገልግሎት የሚሰጡ ከ45 በላይ ቅርንጫፎች አሉት፡፡
እስከ በጀት ዓመቱ ማጠናቀቂያ ወደ 100 ቅርንጫፎች ለማድረስ እንዲሁም የደንበኞቹን ቁጥር 356 ሺህ ለማድረስ ባንኩ እየሰራ መሆኑም ተመላክቷል፡፡
በቅድስት ብርሃኑ

https://www.facebook.com/fanabroadcasting/posts/5797776233646401

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 17:00

Telephone

+251990212517

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Job Portal posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Finance Company?

Share