Frew Mekonnen, Finacial security advisor,ia

Frew Mekonnen, Finacial security advisor,ia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Frew Mekonnen, Finacial security advisor,ia, Insurance Company, 1900 City Park Drive, Ottawa, QC.

Every dollar saved in an RRSP or TFSA gets you closer to achieving your goals! Make it happen and enter our contest to w...
01/03/2024

Every dollar saved in an RRSP or TFSA gets you closer to achieving your goals! Make it happen and enter our contest to win $5,000.

Find out about all the retirement savings plans available and see which one is right for you. RRSP, TFSA, LIRA, VRSP and unregistered plans.

12/30/2023

FHSA(First Home Savind Acount)-የመጀመርያ ቤት ለመግዛት የሚከፈት ሂሳብ።

ለመጀመርያ ቤት ገዢዎች መንግስት የፈቀደው tax መቀነሻ መንገድና ለቤት መግዥያ የሚሆን ገንዘብ ማጠራቅሞያ መንገድ ነው።

የመጀመሪያ ቤት ለመግዛት ለሚፈልጉ ሁሉ ይን ሂሳብ በመክፈት ይጠቀማሉ።

ይን ሂሳብ በመክፈት የቤት መግዛቶ እርሞጃ ይጀመራል
በዚ ሂሳብ የተጠራቀመውን ገንዘብ ለቤት መግዢያ ይጠቀሙበታል። ያንኑ ገንዘብ ደግሞ income tax CRA እንዲቀንሱሎት። ይረዱውታል።

በየአመቱ ያጠራቀሙትን በአመት ገደቡ እስከ 8000$ ነው ገቢዮትን በመቀነስ tax ይቀንሱለታል

ገቢዎት አሁን ዝቅተኛ ከሆነ ወደፊት ገቢዎት ሲያድግ በዚ ሂሳብ የተጠራቀመውገንዘብ ወደ ሌላ አመት በማስተላለፍ በፈለጉ ግዜ ገቢዎትን በማስቀነስ የሚከፍሉትን ቀረጥ(tax) ማስቀነስ ይጠቀሙበታል

ለቤት መግዥያ ካልተጠቀሙበት ወይሞ ቀሪ ካለወት RRSP/ RRIF የRRSP የተፈቀዶሎትን ገደብሳይቀንስ ማዞር ይቻላል።

እስከ 40000 ድረስ ማጠራቀም ይችላሉ

ሲያወጡት ቀረጥ tax.አትደረጉሞ

በዚህ investment የሚገኘው ትርፍ ቀረጥ አይደረግሞ

ለቤት መግዥያ ካዋሉት በሃላ እንደ RRSP ይመልሱ አይባሉሞ

በየአመቱ december 31 የአመቱን ማጠራቀም የተፈቀዶሎትን ገንዘብ ማጠራቀም የሚችሉበት የመጨረሻው ቀን ነው

በየአመቱ የማጠራቀሙ roomቱን ካልተጠቀሙ፤- ያለፈውን አመት ካለጠራቀሙ በሚቀጥለው አመት ጨምሮ ማጠራቀም ይቻላል እስከ 16000 ገደብ ድረስ

ለልጆት ለጋደኞት በቀጥታ ማጠራቀሞ ባይችሉሞ ለእነሱ እንደ ልግስና ገንዘብ በመስጠት ለራሳቸው FHSA በመክፈት የሚሉኩላቸውን ገንዘብ ወደ እዚ ሂሳብ ማስገባት ይችላሉ። በሃላ ቤት መግዛት ሲፈልጉ ይህንን ገንዘብ አውጥተው መክፈል ይችላሉ።
ይህ ሂሳብ በ3 ቀኖች ቅደሞ ተከተሎች መጠቀሞ በመክፈት በዚህ FHSP ተጠቃሚ ለመሆን ይቻላል።
1). ገንዘብ በሂሳቡ ውስጥ ሳያደርጉ ዝሞ ብሎ ከdecember 31, 2023 በፊት ሂሳቡን መክፈት- የሚጀመርበት ቀን Nov13, 2023 ነው።
ይህ በ2023 የተፈቀዶለትን 8000 በ2023 ከማለቁ በፊትማጠራቀሞ ካልቻሉ ገንዘብ ከሌሎት በ2024 ጨሞረው እንዲያጠራቅሙ እድል ይሰጦታል።

ይህን ሂሳብ ለከፈተ ገንዘብ ባያስቀሞጡ እንኳን industrial allance 8000$.የሚያስገኝ እጣ ውስጥ ይጨሞርሎታል። The contest begins October 10 and ends on March 11, 2024!

2). December 11, 2023, በHISA ገንዘብ በማጠራቀሞ ሂሳቡን መክፈት ይቻላል

3). March 11, 2024 ጀምሮ Official launch with all investment options available
በዚህ ሂሳብ ማጠራቀም ከጀመሩ በአስራ አሞስት አመት ውስጥ ቤቶዎን መግዛት አለቦት።

FHSA(First Home Savind Acount)-የመጀመርያ ቤት ለመግዛት የሚከፈት ሂሳብ። ለመጀመርያ ቤት ገዢዎች መንግስት የፈቀደው tax መቀነሻ መንገድና ለቤት መግዥያ የሚሆን ገንዘብ ማ...

Everyone’s talking about the new FHSA! It’s the ideal tool to help make your dream of buying your first home a reality. 🏠 Pro tip: You can combine it with the HBP.👍

Contact me to learn more!

04/29/2021

If you want to invest in your children or grandchildren’s futures by saving for their post-secondary education, let me help you get the most out of your Registered Education Savings Plan and benefit from government grants!

ከአንዱ አሉ ከሚባሉ ሞርጌጅ ሰጪ ቢሮ የሞርጌጅ እንሹራንስ ገዝተዋል?ፈቃዱዎ ከሆነ በዝቅተኛ የእንሹራንስ ክፍያ የተሻለና ብዙ ነገር ያካተተ ለሞርጌጅ  አበዳሪ ሳይሆን ለቤተሰቦ የሚከፈል ኢንሹ...
02/06/2021

ከአንዱ አሉ ከሚባሉ ሞርጌጅ ሰጪ ቢሮ የሞርጌጅ እንሹራንስ ገዝተዋል?

ፈቃዱዎ ከሆነ በዝቅተኛ የእንሹራንስ ክፍያ የተሻለና ብዙ ነገር ያካተተ ለሞርጌጅ አበዳሪ ሳይሆን ለቤተሰቦ የሚከፈል ኢንሹራንስ እዲኖሮት ይፈልጋሉ?

በስልክ ወይም በኢሜል እንወያይ። personal:- 819 744 6758 toll free:- 1-800-494-5623 Fax:- 1-877-781- 7410; email:- [email protected]

Do you have mortgage insurance with your lending institution?

Are you interested in paying less for more comprehensive coverage that protects your family instead of your lender?

Find out about our two mortgage insurance coverage and how to cover your mortgage and other financial commitments at death.

02/05/2021

Financial security advisor( ሞን ማለት ነው?)

ይህ የስራ የሙያ ስም ትርጉሙ በግለሰብ፣ በቤተሰብ እንደውም በንግድ ለተሰማሩ ሰዎች የገንዘብ ችግር እንዳይፈጠር ግለሰቦች ማድረግ የሚችሉትን ውሳኔ/ዝግጅት የሚያማክር ማለት ነው

ላይሰስድ (ፈቃድ) እንዲኖረን ከአጠናው መጽሀፍ ውስጥ እንደዚህ የሚል ሀሳብ አለ:- ገንዘብ ወይም ገቢ ወደቤተሰብ ወይም ወደ ግለሰብ እንዳይቀጥል የሚያደርጉ ሶስት የህወጥ አጋጣሚዎች አሉ ይላል። እነዚህም:-

አለመኖር። እግዚአብሄር የሂወታችንን ቀጣይነትንና ፍዓሜ ይወስናል። እኛ አለመኖር ቢያጋጥመን ግን ለቤተሰቦቻችን ገቢያቸው እንዳይጋደል ማድረግ የምንችለው ዝግጅት እቅድ በማድረግ ቀሪዎችን ንሮ እንዲቀላቸው ማድረግ እንችላለን።

የወር ገቢ መቆም። ባይሰሩም የወር ገቢዎት እንዲቀጥል የሚያደርግ እቅድ እንዲኖሮት ማድረግ ይችላሉ።

ጡረታ ሲወጡ ደሞዝ በየወሩ መምጣቱ ይቆማል። በጡረታዎ ዘመን የገንዘብ እጥረት እንዳያጋጥምና ዘና ብለው የእረፍት ግዜዮትን እንዲያሳልፉ አሁን investment እንዲጀምሩ አማክራለሁ። RRSP; TFSA , RESP AND NON Registered ሂሳብ በመክፈት በወለድም ሆነ ከመንግስት ሊያገኙ የምትችሉትን ጥቅሞች ለማሳየት ፈቃዱ አለኝ።

ደውሉ እንመካከር ስልኬ 8197446758 Canadian only.

Enjoy the best segregated fund offer on the market!Did you know that since 2016, iA Financial Group has ranked first in ...
02/02/2021

Enjoy the best segregated fund offer on the market!

Did you know that since 2016, iA Financial Group has ranked first in terms of net sales of segregated funds in Canada? These funds provide an investment that combines:
- Simplicity
- Protection
- Growth

Watch this video to learn more and contact me to give yourself peace of mind! 👇

iA: Leader in segregated funds in Canada

Do you know the benefits of taking out a loan for your RRSP?- Get a bigger tax refund- Take advantage of your unused con...
02/02/2021

Do you know the benefits of taking out a loan for your RRSP?

- Get a bigger tax refund

- Take advantage of your unused contribution room

- Reach your savings goals faster For a limited time, get 0.50% off the current interest rate for an RRSP loan! Contact me to find out more!

The iA Financial Group RRSP loan helps you continue your contributions to your registered retirement savings plan in the event of a cashflow shortage.

ለኩቤክ ንዋሪዎች ብቻ(ጋቲኖ፡ ሞንትሪያል ሌሎችም ከተሞች)  የመኪናና የቤት እንሹራንስ ለኦንታሪዮ የለንም። እንደስትሪያል አልያንስ የመኪናና የቤት እንሹራንስ ሊያስደንቃችሁ ይፈልጋል። ይህን ...
01/29/2021

ለኩቤክ ንዋሪዎች ብቻ(ጋቲኖ፡ ሞንትሪያል ሌሎችም ከተሞች) የመኪናና የቤት እንሹራንስ ለኦንታሪዮ የለንም።

እንደስትሪያል አልያንስ የመኪናና የቤት እንሹራንስ ሊያስደንቃችሁ ይፈልጋል። ይህን ስልክ መደውል ብቻ ነው የሚጠበከው 1‑866‑650‑4641 ( ይህን ቁጥር ቶል ፍሪ ነው የትም ቦታ ሆነው ቢደውሉ ነዓ ነው)። የመኪናም ሆነ የቤ ምን ያህል እንደሚያስክፍሎት ለማወቅ ሲደውሉ ወድያው ውድድር ውስጥ ይገባሉ። ስለደወሉ ብቻ የእንሹራንሱ ዋጋ ጋር እንኳን ባይስማሙም።

ከ 150 የተለያየ ሽልማቶች ውስጥ አንዱ የእርሶ ሊለሆን ይችላል አንደኛው ትልቁ እጣ የገንዘብ 15000 ካኔዲያን ዶላር ነው። በሚደውሉ ግዜ ግን እጣው ውስጥ የሚያስገባዎትን ኮድ L68574 ለሚያነጋግሮት ይንገሩት። መልካም ገብያና ውድድር።

በበለጠ ለማውቅ ይህን ዌብ ማየት ይችላሉ ia.ca/contest-treat

iA Auto and Home Insurance wants to treat you this year! Call 1-866-650-4641 to get a quote for your insurance and you’ll automatically be entered in the contest.
You could win one of our $150 prizes or the grand prize of $15,000 in cash! Mention your contest code, L68574, when you call.

Learn more: ia.ca/contest-treat

Be one of 5 monthly finalists and get $150 automatically. All 60 finalists for the year will be entered in a draw for the $15,000 grand prize. The contest will run from January 1 to December 31, 2021.

07/14/2020

Sailing life insurance; disability insurance and opening investment plan like RRSP; TFSA; RESP and more

Did you know that you could get up to $10,800 in government grants for your children or grandchildren’s post-secondary e...
05/04/2020

Did you know that you could get up to $10,800 in government grants for your children or grandchildren’s post-secondary education?

Calculate how much you can save in just a few clicks!

Canadian RESP contributions allow you to build up tax-deferred savings to put toward your child’s postsecondary education.

Address

1900 City Park Drive
Ottawa, QC
K1J1A3

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Frew Mekonnen, Finacial security advisor,ia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Frew Mekonnen, Finacial security advisor,ia:

Share